Friday, May 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የሚያዝያ 27 ድርብ በዓል

ትኩስ ፅሁፎች

ዘንድሮ ሚያዝያ 27 ቀን ላይ ሁለት ዓበይት በዓላት ፋሲካና የድል በዓል በአንድ ሰንበት  ውለዋል፡፡ እንደ 2005 ዓ.ም. 2016 ዓ.ም. ለዚህ ለድርብ በዓል ታድሏል፡፡ የመጀመሪያው በምሥራቁ ዓለም ሥርዓት ያሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም ኦርቶዶክሶች የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል- ፋሲካን ሲያከብሩ፣ ሁለተኛው ደግሞ ኢትዮጵያ በፋሺስት ጣሊያን ላይ ድል የተቀዳጀችበት የድል በዓል ፕሬዚዳት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የድል ሐውልት በሚገኝበት የሚያዝያ 27 አደባባይ አክብራለች፡፡ ፎቶዎቹ የሁለቱን በዓላት ውሎ በከፊል ያሳያሉ፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች