Friday, May 24, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ፍቅረ ሀገር

ትኩስ ፅሁፎች

የአንድ አገር መሬት በደንብና በሕግ የተከለለ ነው፤ ድንበር አለው፣ ለጥቂት አገሮች በዚህ ድንበር የተከለለው መሬት ሺሕ ዓመታት ወደኋላ ተሂዶ የማይደረስበት በጣም ረጅም ታሪክ አለው፤ ለምሳሌ ግብፅ፣ ፋርስ (የዛሬዋ ኢራቅ ኢራን)፣ ቻይና፣ ኢትዮጵያም የእንደዚህ ያለ ባለቤቶች ናቸው፡፡ በነዚህ አገሮች ውስጥ ሁሉ ተከታታይ ትውልዶች ያደረጉትን ተጋድሎና የከፈሉትን መስዋዕትነት ለመገመት አስቸጋሪ አይደለም፡፡ እነዚህ ትውልዶች በሀሳብ፣ በሥራና በእምነት ያስተላለፉት የተከማቸ ታሪክ ለአገሮች የህልውናቸውና የክብራቸው መሰረት ነው፡፡ የአገር ፍቅር የሚባለው የሚመነጨውም ከዚህ ይመስለኛል፡፡

  • መስፍን ወልደማርያም ‹‹የክህደት ቁልቁለት››
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች