Wednesday, April 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ውኃው የራሳችን ሆኖ የማያገባው አካል ጣልቃ እንዲገባ መፈለጋቸው የሚገርም ነው››

‹‹ውኃው የራሳችን ሆኖ የማያገባው አካል ጣልቃ እንዲገባ መፈለጋቸው የሚገርም ነው››

ቀን:

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር)፣ በቅርቡ ግብፅ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሦስትዮሽ ድርድር አንፈልግም፣ ሌላ አካል መጨመር አለበት የሚል ሐሳብ ማቅረቧን ተከትሎ የተናገሩት ኃይለ ቃል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበትን 13ኛ ዓመት አስመልክቶ ከኢፕድ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ውኃው 86 በመቶ የሚሆነው የሚነሳው ከኢትዮጵያ ቢሆንም ብቻችንን እንጠቀም አላልንም፣ አብረን እንጠቀም ብለን ብናስረዳቸውም አልገባ ብሏቸዋል ብለዋል። ከተጠናወታቸው የስስት አስተሳሰብ ሊወጡ አልቻሉም ሲሉም አክለዋል። ግብፆች የተለያዩ መንገዶችን እየተጠቀሙ አፍራሽ ሐሳባቸውን ከሚያራምዱ በወንድማማችነት አብሮ ስለማደግ ቢያስቡ ይሻላቸዋል የሚል እምነት እንዳላቸውም ጠቁመዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...