Thursday, April 18, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹አራዳም እንደሰው ይናፍቃል ወይ…››

ትኩስ ፅሁፎች

የቅኔው መጽሐፍ ሳይቀር ይያዝና

እንግዲህ ከዛፍ ሥር ጋደም ይባልና፣

የግጥም መጽሐፍ ሳይቀር ይያዝና፣

ፍትፍቱ ባገልግል፣ ጠላው በቅምጫና፣

ጠጁ በብርሌ ቡናው በጀበና፣

እጣኑ ከገሉ ቦለለል ይልና፣ እግር ባልዞረበት ሥውር አለ ስፍራ

ካጀብ ተለይቶ ከግርግር ርቆ ሆኖ ካንች ጋራ

. . . .

ኸዚያ ወዲያማ፣

ኸዚያ ወዲያማ፣

ዝፈኝልኝ ነዋ እንጉርጉሮ በይ፣

‹‹አራዳም እንደሰው ይናፍቃል ወይ፣

አራዳ አራዳዬ አራዳ አራዳዬ፣

ሆይ-ሆይ! ገነት ማለት፣ ይች ናት ሆድዬ!››

  • ተስፋዬ ገሠሠ ‹‹መልክአ ዑመር ›› (1987)
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች