Tuesday, April 23, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ዝንቅየራበው ዓይን የለውም

የራበው ዓይን የለውም

ቀን:

የፍየል ዓይን ወደ ቅጠል ሲመለከት የነብር ዓይን ወደ ፍየል እንደሚመለከት ፍየል አላየም፡፡ ተርቦ ሳለ የሚዋጥ ፍሬ ከወጥመድ ውስጥ ሲያይ ወጥመዱን አልተመለከተመ፡፡ ያ የራበው ጐበዝ አገኘሁ ብሎ ፍሬውን ሊያነሳ እጁን ቢያገባ ወጥመዱ እጁን አጣብቆ መንትፎ አስቀረው፡፡ ወይ እጅ ለአንድ ቀን መብል የዘላለም መብያውን አጣ፡፡ ለመብል ባይንሰፈሰፍ እጁን በወጥመድ ባልተመነተፈም ነበር፡፡

የማይራብ የለም፡፡ ቢሆንም የራብ ተከታይ ሞት እንዳይሆን ፍሬው ከምን ውስጥ እንደሆነ መመልከት ነው፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰው መሆን ምንድን ነው? ቅርስና ማኅበራዊ ፍትሕ

በሱራፌል ወንድሙ (ዶ/ር) ዳራ ከጎራዎች፣ ከመፈራረጅ፣ ነገሮችን ከማቅለልና ከጊዜያዊ ማለባበስ ወጥተን...

ኢኮኖሚው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሳት ያሠጋል

በጌታቸው አስፋው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሱ የሚያሠጉኝ አንድ ሁለት ብዬ ልቆጥራቸው የምችላቸው...

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል በሕግ አምላክ ይላል

በገነት ዓለሙ የአገራችንን ሰላም፣ የመላውን ዓለም ሰላም ጭምር የሚፈታተነውና አደጋ...

በሽግግር ፍትሕ እንዲታዩ የታሰቡ የወንጀል ጉዳዮች በልዩ ፍርድ ቤት ሳይሆን በልዩ ችሎት እንዲታዩ ተወሰነ

የኤርትራ ወታደሮች በሌሉበትም ቢሆን ይዳኛሉ ተብሏል በፅዮን ታደሰ የሽግግር ፍትሕ የባለሙያዎች...