Saturday, April 20, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ስፖርትኢትዮጵያ ቡና 7ኛውን  የደጋፊዎች የጎዳና ሩጫ ሊያካሂድ ነው

ኢትዮጵያ ቡና 7ኛውን  የደጋፊዎች የጎዳና ሩጫ ሊያካሂድ ነው

ቀን:

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከ35 ሺሕ በላይ ደጋፊዎች የሚሳተፉበት 7ኛው የ‹‹ቡና ቤተሰብ›› የጎዳና  ሩጫ፣ ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ ቡና 7ኛውን  የደጋፊዎች የጎዳና ሩጫ ሊያካሂድ ነው | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

 ላለፉት ዓመታት ሲያካሂድ የቆየውን የጎዳና  ሩጫ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን፣ ክለቡ ሐሙስ መጋቢት 12 ቀን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

‹‹ቡንዬ የእኔ!›› በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ውድድሩ መነሻና መድረሻው መስቀል አደባባይ ነው። 

አመራሮቹ እንደገለጹት፣ ለጎዳና ሩጫው የሚሆነውን ማሊያ ለማሠራት ለ16 ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ጨረታ አስገብተው፣ ስድስቱ ምላሽ ሰጥተዋል።

800 ብር ዋጋ ያለውን የውድድሩን ማሊያ  በቡና ባንክ፣ በስፖርት ክለቡ ጽሕፈት ቤት፣ በደጋፊ ማኅበርና በሌሎች ቦታዎች እንደሚገኝ  ተገልጿል።

ተሳታፊዎች በውድድሩ ዋዜማ ማሊያውን ማግኘት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡ ውድድሩ በሰላም እንዲከናወን ከከተማ አስተዳደሩና ከፀጥታ አካላት ጋር የሚሠራ ይሆናልም ብለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...