Wednesday, April 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅእነዚህስ ይተርፉ ይሆን?

እነዚህስ ይተርፉ ይሆን?

ቀን:

አዲስ አበባ ከተማ 140 ዓመት ሊሞላት ሦስት ደመራ ብቻ ይቀራታል፡፡ በነዚህ የዓመታት ጉዞዎቿ የየዘመኑን የኪነ ሕንፃ አሻራ የሚያሳዩ ሕንፃዎች ታይተውባታል፡፡  ይሁን እንጂ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ታሪካዊ የሚባሉትን ቤቶች በ‹ልማት› ስም ፈርሰዋል፡፡ ከመሰንበቻው ወዲህ ደግሞ የመጀመሪያዎቹ የከተማዪቱ ነባር ሕንፃዎች ለምልክት የሚቀሩ ሳይኖሩ እየተሸኙ ነው፡፡  እነዚህ በፎቶው ላይ የሚታዩት በእንጨትና በጭቃ በድንጋይ ጭምር የታነፁት ለምልክት፣ ‹‹እንዲህ ዓይነት አገር በቀል ሕንፃዎችም ነበሩን›› ለማለት ይተርፉ ይሆን?

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...