Sunday, May 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹የሩጫ አቅጣጫውን መቀየር ብቻ ነው ያለብሽ››

ትኩስ ፅሁፎች

ፍራንዝ ካፍካ (1883 -1924) የተረተው አጭር ተረት

‹‹ውይ፣ ዓለም በየቀኑ እየጠበበች ነው። መጀመሪያ ላይ በጣም ሰፊ ከመሆኗ የተነሳ ፈርቼ ነበር፡፡ ሩጫዬን ቀጠልኩ እናም በመጨረሻው በሩቁ ግራና ቀኝ ግንቦች ሳይ ተደሰትኩ፡፡ ነገር ግን እነዚህ ረዣዥም ግንቦች እርስ በርሳቸው በጣም በፍጥነት ለመጠጋጋት በመቸኮላቸው፣ እኔ በመጨረሻው ክፍል ውስጥ ተገኘሁ፣ እዚያም በምሮጥበት በኩል ጥግ ላይ ወጥመድ አለ›› አለች አይጧ፡፡

 ‹‹የሩጫ አቅጣጫውን መቀየር ብቻ ነው ያለብሽ›› አለችና ድመቷ በላቻት።

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች