Tuesday, April 23, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የካቲት 12 ሲታሰብ

ትኩስ ፅሁፎች

የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. የፋሺስት ጣሊያን የጦር መሪ በነበረው ማርሻል ሮዶልፍ ግራዚያኒ ትዕዛዝ ከ30 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተጨፈጨፉበት ዕለት ነው፡፡ 87ኛውን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን አስመልክቶም፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሰማዕታት ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡

የካቲት 12 ሲታሰብ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርየካቲት 12 ሲታሰብ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

– (ፎቶ የአዲስ አበባ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ)

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች