Monday, February 26, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናበጤና ሚኒስትሯና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ምትክ ሹመት ተሰጠ

በጤና ሚኒስትሯና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ምትክ ሹመት ተሰጠ

ቀን:

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከኃላፊነታቸው ተነስተው በምትካቸው ሹመት ተሰጠ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር)የቀረቡትን ዕጩዎች ሹመት ያጸደቀው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲሆን፣ ታየ አፅቀስላሴን (አምባሳደር)የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ፣ዶክተር መቅደስ ዳባን የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል።
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር በማድረግ ምክርቤቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበለትን የሹመት ጥያቄ አጽድቋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመጣንበትና አብረን የምንዘልቅበት የጋራ እሴታችን ለመሆኑ ነጋሪ ያስፈልጋል ወይ?

በኑረዲን አብራር በአገራችን ለለውጥ የተደረጉ ትግሎች ከመብዛታቸው የተነሳ ሰላም የነበረበት...

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...