Sunday, March 3, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ

ትኩስ ፅሁፎች

የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ፣ ‹‹አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ሕብረ ቀለም›› በሚል መሪ ቃል ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ተከናውኗል፡፡ ዋነኛ ዓላማውም በቀጣናው የንግድና የልማት ትስስርን በማጠናከር የጋራ ተጠቃሚነትን ማሳደግ ነው። ኤክስፖውን የመስኖ እና ቆላማ ሚኒስቴር ከኢጋድ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፣ ከኢትዮጵያ 950 አርብቶ አደሮች ከምሥራቅ አፍሪካ አገሮች ደግሞ 250 አርብቶ አደሮች እንደተሳተፉበት ተገልጿል፡፡ በኤክስፖው የአርብቶ አደሩን አኗኗር የሚያሳይ ዓውደ ርዕይን ጨምሮ ሌሎች ዝግጅቶች ተካሂደዋል።

የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርየምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  • ፎቶ መስፍን ሰሎሞን
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች