Monday, February 26, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅቴክኖሎጂ ​በልጆችህ ላይ የሚያሳድረው ተዕዕኖ

ቴክኖሎጂ ​በልጆችህ ላይ የሚያሳድረው ተዕዕኖ

ቀን:

ልጆች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም ረገድ የተካኑ ከመሆናቸው የተነሳ በቴክኖሎጂው ዓለም በተለምዶ ‹‹የአገሬው ተወላጆች›› ተብለው ይጠራሉ፣ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን መጠቀም የሚከብዳቸው አዋቂዎች ደግሞ ‹‹መጤዎች›› እንደሆኑ ይነገራል። በሌላ በኩል ግን፣ ኢንተርኔት በመጠቀም ረዥም ጊዜ የሚያሳልፉ ልጆች የሚከተሉት አዝማሚያዎች እንደሚታዩባቸው ተስተውሏል፣ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ጥገኛ ይሆናሉ፣ በኢንተርኔት አማካይነት ጥቃት ሊፈጽሙ ወይም ጥቃት ሊፈጸምባቸው ይችላል። ፈልገውም ሆነ ሳይፈልጉ ለብልግና ምስሎችና ጽሑፎች (ፖርኖግራፊ) ሊጋለጡ ይችላሉ።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመጣንበትና አብረን የምንዘልቅበት የጋራ እሴታችን ለመሆኑ ነጋሪ ያስፈልጋል ወይ?

በኑረዲን አብራር በአገራችን ለለውጥ የተደረጉ ትግሎች ከመብዛታቸው የተነሳ ሰላም የነበረበት...

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...