Friday, March 1, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅሹዋሊድ ለዓለም

ሹዋሊድ ለዓለም

ቀን:

የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ)፣ የሐረሪዎችን የሹዋሊድ ክብረ በዓል የዓለም የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ አድርጎታል፡፡ የዩኔስኮ ባህላዊ ቅርሶች የበይነ መንግሥታዊ ኮሚቴ፣ በቦትስዋና ካሳኔ ኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባው ነው፣ የሹዋሊድ ክብረ በዓልን የሰው ልጅ ወካይ ቅርስ አድርጎ የመዘገበው፡፡ በዩኔስኮ ድረ ገጽ የተገኙት ፎቶዎች የክብረ በዓሉን ልዩ ልዩ ገጽታዎች ያሳያሉ፡፡

ሹዋሊድ ለዓለም | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርሹዋሊድ ለዓለም | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ፎቶ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈውን ዜና በመደነቅ እየተመለከቱ አገኟቸው]

እንዲያው የሚደንቅ ነው እኮ። ምኑ? ዜና ተብሎ በቴሌቪዥን የሚተላለፈው ነገር ነዋ፡፡ ምኑ...

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ...

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር...