Sunday, December 10, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅሙላቱ አስታጥቄ በኢኤፍጂ ለንደን ጃዝ ፌስቲቫል

ሙላቱ አስታጥቄ በኢኤፍጂ ለንደን ጃዝ ፌስቲቫል

ቀን:

የኮሜዲያን ጃዝ ሳምንትን መሠረት አድርጎ እ.ኤ.አ. በ1992 የተጀመረው የኢኤፍጂ ጃዝ ፌስቲቫል በእንግሊዝ በሚገኙ 70 ሥፍራዎች ተከናውኗል፡፡

ከ100 ሺሕ በላይ ቀጥታ ተመልካቾች በሚገኙበትና ከወርኃ ጥቅምት ማብቂያ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው የለንደን ጃዝ ፌስቲቫል፣ የዘርፉ ባለሙያዎች ከተለያዩ አገሮች ተሰባስበው ሥራቸውን የሚያቀርቡበትም ነው፡፡

ሙላቱ አስታጥቄ በኢኤፍጂ ለንደን ጃዝ ፌስቲቫል | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ከዚህ ቀደም በተዘጋጁ ፌስቲቫሎች በመሳተፍ የኢትዮጵያን ጃዝ በማስተዋወቅ ‹‹የኢትዮጵያ የጃዝ አባት›› የሚል ስያሜን ያገኘው ሙላቱ አስታጥቄም፣ ዓርብ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. በለንደን ላስ ፓልማስ፣ ማላጋንና ማድሪድ ሥራዎቹን አቅርቧል፡፡

 (ፎቶ ከሙላቱ አስታትቄ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ፣ ጀምስ አርበን)

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ለሰው ልጅ መብት መከበር ስናወራ 75 ዓመት ሞላን!

በገነት ዓለሙ ዓለም ስለሰብዓዊ መብቶች ሲያወራ፣ ሲምል፣ ሲገዘት፣ ሲፈጠም፣ ቃል...

ካልተማከለ የካፒታል ገበያ ወደ ዘመናዊና የተደራጀ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ

በእሱፈቃድ ተረፈ በአገራችን የካፒታል ገበያ አዋጅ መውጣትን ተከትሎ የተማከለ የሰነደ...

ለማይቀረው ምክክርና ድርድር እንዘጋጅ

በያሲን ባህሩ  የዘመናዊት ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውዝግብ በትንሹ የአንድ ምዕተ ዓመት...

ደንብ አስከባሪዎች ደንብ ያክብሩ!

በአዲስ አበባ ከተማ ደንብ አስከባሪዎች፣ ሌሎች የፀጥታ አካላት፣ እንዲሁም...