Sunday, December 10, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የወርቅ መፀዳጃ ቤት የሰረቁ ክስ ተመሠረተባቸው

ትኩስ ፅሁፎች

በደቡብ እንግሊዝ ከሚገኘው ቤተ መንግሥት በ18 ካራት ወርቅ የተሠራ መፀዳጃ በሰረቁ አራት ግለሰቦች ላይ ክስ መመሥረቱን ሮይተረስ ዘግቧል፡፡

በቤልኒሃም ቤተ መንግሥት የተቀመጠውና የቱሪስት መስኅብ የነበረው የወርቅ መፀዳጃ የተሰረቀው እ.ኤ.አ. በ2019 ነበር፡፡

ሙሉ አገልግሎት መስጠት የሚችለው ከወርቅ የተሠራ መፀዳጃ፣ 5.9 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ነው፡፡ ቤልኒሃም ቤተ መንግሥት እንግሊዝ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ድል እንድትቀዳጅ ያደረጓት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ዌንስተን ቸርችል የተወለዱበትና ቤተሰቦቻቸው የኖሩበት ነው፡፡ አራቱ ተከሳሾች በኅዳር ማብቂያ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ይሆናል፡፡

***

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች