የዓለም የቱሪዝም ሳምንት “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት – አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም!” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 20 ቀን 2016 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ ተከፍቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ፣ የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ቡዜና አብዱልቃድር በተገኙበት የተጀመረው በዓል ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡ የንግድና ሥራ ዕድል ፈጠራ ትርዒት፣ የሚስ ቱሪዝም አዲስ አበባ 2016 ዓ.ም. ውድድር፣ የሁለተኛ ዙር የበጎ አድራጎት የደም ልገሳ፣ የጥያቄና መልስ ውድድርና የዕውቅና ሽልማት ሥነ ሥርዓት የሚካሄድበትም ይሆናል፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -