Sunday, December 10, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየሌጲስ መንደር የዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደር

የሌጲስ መንደር የዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደር

ቀን:

በተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት በአስደናቂ ዕይታዎች፣ ፏፏቴ፣ አዕዋፋትና የዱር እንስሳት የተሞላውን የሌጲስ መንደር፣ ‹‹የ2023 ድንቅ የቱሪዝም መንደር›› ብሎ መዝግቦታል፡፡ መንደሩ በማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ ከቀርከሃ በሚሠሩ የዕደ ጥበብ ውጤቶች በስፋት ይታወቃል፡፡ ፎቶዎቹ የመንደሩን ከፊል ገጽታ ያሳያሉ፡፡

የሌጲስ መንደር የዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደር | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርየሌጲስ መንደር የዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደር | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ለሰው ልጅ መብት መከበር ስናወራ 75 ዓመት ሞላን!

በገነት ዓለሙ ዓለም ስለሰብዓዊ መብቶች ሲያወራ፣ ሲምል፣ ሲገዘት፣ ሲፈጠም፣ ቃል...

ካልተማከለ የካፒታል ገበያ ወደ ዘመናዊና የተደራጀ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ

በእሱፈቃድ ተረፈ በአገራችን የካፒታል ገበያ አዋጅ መውጣትን ተከትሎ የተማከለ የሰነደ...

ለማይቀረው ምክክርና ድርድር እንዘጋጅ

በያሲን ባህሩ  የዘመናዊት ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውዝግብ በትንሹ የአንድ ምዕተ ዓመት...

ደንብ አስከባሪዎች ደንብ ያክብሩ!

በአዲስ አበባ ከተማ ደንብ አስከባሪዎች፣ ሌሎች የፀጥታ አካላት፣ እንዲሁም...