የ፭(5) ዓመት ልጅ ፊደል ለመቁጠር፡፡
የ፰(8) ዓመት ልጅ ለማንበብ፡፡
የ፲፭(15) ዓመት ልጅ ጉባዔ ለመስማት፡፡
የ፲፰(18) ዓመት ልጅ ምሽት ለማግባት፡፡
የ፳(20) ዓመት ወጣት ለወታደርነት፡፡
የ፴(30) ዓመት ሙሉ ጉልበት፡፡
የ፵(40) ዓመት ላስተዋይነት፡፡
የ፶(50) ዓመት ላማካሪነት፡፡
የ፷(60) ዓመት እርጅና፡፡
የ፸(70) ዓመት ጥጥ ለመሰለ ሽበት፡፡
የ፹(80) ዓመት የመጨረሻ ጉልበት፡፡
የ፺(90) ዓመት ጉብጠት፡፡
የ፻(100) ዓመት ከሞተ ይቆጠር፡፡
ካንዲት ኢትዮጵያዊት ‹‹ምክርና ምሳሌ›› (1947)