Wednesday, December 6, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ዓለም ነፀብራቋ ጉዳፍ ፀጋይ

ትኩስ ፅሁፎች

ጉዳፍ ፀጋይ ምሽት በአሜሪካ ኦሪገን መስከረም 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ 5000 ሜትር ውድድርን ያሸነፈችው፣ በ14.00.21 በመፈጸሟ የዓለም ክብረ ወሰንን ሰብራለች። ዓምና የዓለም 5000 ሜትር ሻምፒዮናን በዚሁ ቦታ ያሸነፈችው ጉዳፍ፣ በኬንያዊቷ ፌይዝ ኪፒይገን በ14:05.20 ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ነበር የሰበረችው። ኢትዮጵያውያቱ እጅጋየሁ ታዬና ለምለም ኃይሉ 3ኛና 5ኛ ሲወጡ፣ ኬንያውያቱ ቢትሪስ ቼቤትና ሊሊያን ካሳይት 2ኛና4ኛ ሆነው ፈጽመዋል። ፎቶዎቹ ጉዳፍ ከድሏ በኋላ የነበራትን ገጽታና ከአሠልጣኟ ሕሉፍ ይህደጎ ሆና ትታያለች፡፡

ዓለም ነፀብራቋ ጉዳፍ ፀጋይ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች