Sunday, September 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየማሳይ ኮበሌ

የማሳይ ኮበሌ

ቀን:

ካለፈው ነሐሴ መገባደጃ ጀምሮ፣ ለቀናት የዘለቀው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔን ኬንያ አስተናግዳ ነበር፡፡  ጳጉሜን 1 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉባዔው ከተገኙት አንዱ የማሳይ ሰው ነበር፡፡ አለባበሱና አጊያጌጡ የብዙዎችን ትኩረት እንዲያገኝ አድርጎታል፡፡ ቢቢሲ የሳምንቱ የአፍሪካ ምርጥ ፎቶዎች ብሎ ካወጣቸው አንዱ የማሳዩን ኮበሌ የሚያሳየው ነው፡፡

  • ፎቶ ቢቢሲ
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...