የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2016 ዓ.ም. ትናንት ማክሰኞ መስከረም 1 ቀን ገብቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ባንዳንድ አካባቢዋ በዋዜማዋ ጳጉሜን 6 ቀን ዘመኑን ለመሞሸር የነበራት ገጽታ በፎቶዎቹ ይታያሉ፡፡
- ፎቶ ታምራት ጌታቸው