Tuesday, September 26, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

በመንግሥት የተሸለሙ አትሌቶች

ትኩስ ፅሁፎች

በሰሞኑ የቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ወርቅ ብርና ነሐስ ሜዳሊያ ያስመዘገቡ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸው ነሐሴ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. በቤተ መንግሥት በተከናወነ መርሐ ግብር የገንዘብ ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡ ሽልማቱን የሰጡት ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ሲሆኑ፣ የወርቅ ሜዳሊያ ያመጡ 2 አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው 1.5 ሚሊዮን ብር፣ የብር ሜዳሊያ ያመጡ 4 አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው 1 ሚሊዮን ብር፣ የነሐስ ሜዳሊያ ላመጡ 3 አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው 700ሺ ብር ተሸልመዋል፡፡ አሠልጣኞችም እንደ ሜዳሊያው ቅደም ተከተል 750ሺ ብር፣ 500ሺ ብር እና 350ሺ ብር አግኝተዋል፡፡ ዲፕሎማ ያስመዘገቡ፣ ተሳታፊዎችና የቡድን አመራሮች እንዲሁ ከገንዘብ ሽልማቱ ተቋድሰዋል፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች