Tuesday, September 26, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅሕይወት

ሕይወት

ቀን:

ጥላቻን ለማፍራት ጊዜ አልነበረኝ

ምክንያቱም መቃብር ስለሚያደናቅፈኝ፣

በቂ ስላልሆነ የዕድሜም እርዝማኔ

ይህን ጥላቻዬን ላደርስ ከፍጻሜ፡፡

ለመውደድም ቢሆን ጊዜ ያጥረኛል፤

ሆኖም አንዳች ተግባር መኖር ስላለበት፤

አንዷን ኢምንት ተግባር ፍቅር የሚሏት፤

ለኔ እንደምትበቃ ተገነዘብኩት፡፡

  • ከኤሚሊ ዲክንሰን፣ ስድ ትርጉም በዳዊት ዘኪሮስ
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...