Wednesday, September 27, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹ነገን ዛሬ እንትከል››

ትኩስ ፅሁፎች

በየክረምቱ የሚካሄደው አገር አቀፍ የችግኝ ተከላ ‹‹ነገን ዛሬ እንትከል›› በሚል መሪ ቃል ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. ከተከናወነባቸው ቦታዎች አንዱ በኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኅበር በሚተዳደረው የእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ ነው፡፡ ማኅበሩ ከቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ባለሥልጣንና ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ጋር በመሆን 7500 አገር በቀል ችግኝ ተክለዋል። በተከላ መርሐ ግብሩ ላይም በዘርፉ አጋር የዓለም አቀፍ ተቋማት ዩኔስኮ፣ የዓለም ቱሪዝም ድርጅትና ጄአይዜድ መሳተፋቸውን የቅርስ ባለአደራው በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡ ፎቶዎቹ ሁነቱን ያሳያሉ፡፡

‹ነገን ዛሬ እንትከል›› | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር‹ነገን ዛሬ እንትከል›› | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች