የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፉዛ፣ የአፍሪካ መሪዎች የሰላም ቡድንን መርተው ሩሲያ በተገኙበት ወቅት ለፕሬዚዳንት ፑቲን የተናገሩት፡፡ ሰሞኑን በኪይቭና ሞስኮ በመገኘት 16 ወራት የዘለቀውን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት የሚያበቃበትን የሰላም ሐሳብ ለሁለቱ ፕሬዚዳንቶች ዘለንስኪና ፑቲን ማቅረባቸውን ዶቸቬሌ ዘግቧል።
በሁለቱ አገሮች እየተካሄደ ያለው አውዳሚ ጦርነት ለማስቆም ሰባት የአፍሪካ መሪዎች በጋራ ያቀረቡት ተማፅኖ ተወድሷል።
- Advertisement -
- Advertisement -