Thursday, April 18, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹አፍሪካ በኃያላኑ መካከል የሚደረግ የቀዝቃዛው ጦርነት አዲስ የጦር ሜዳ እንዳትሆን ያሠጋል››

‹‹አፍሪካ በኃያላኑ መካከል የሚደረግ የቀዝቃዛው ጦርነት አዲስ የጦር ሜዳ እንዳትሆን ያሠጋል››

ቀን:

የቀድሞው የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሃማት፣ የአፍሪካ አንድነትን 60ኛ ዓመት ክብረ በዓልን አስመልክቶ የሰጡት አስተያየት፡፡ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አያይዘውም፣ የዓለም ኃያላን በዓለም ደረጃ እያከናወኑት ያለውን ዓይነት ሽኩቻ፣ በአኅጉሪቱ ጉዳዮች ላይ ጣልቃ በመግባት እንዳይደግሙት ማስጠንቀቃቸውን ቪኦኤ ዘግቧል፡፡ አዲሱ ቀዝቃዛ ጦርነት ለሌሎች ቢያተርፍም ለአፍሪካ ግን ኪሳራ የሚያደርስበት ‹የዜሮ ድምር ጨዋታ› ነው ሲሉ ቢጠሩትም አለማብራራታቸውን ዘገባው አመልክቷል። 

ፎቶ፡ ኤኤፍፒ

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...