Monday, April 15, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየአልማዝ ኢዮቤልዩ በአፍሪካውያን ሰማይ ላይ

የአልማዝ ኢዮቤልዩ በአፍሪካውያን ሰማይ ላይ

ቀን:

‹‹የተነሳሳንበትን ከፍተኛ ተግባር በመልካም አከናውነን ብንገኝ ስማችንና ግብራችን በታሪክ መልካም ስም ይኖረዋል። ተግባራችንን ሳንፈጽም ብንቀር ግን ይታዘንብናል። ስለእዚህ እምነታቸውን የጣሉብን ሕዝቦቻችን በሚመጡት ጊዜያቶች ውስጥ ከእኛ የሚጠብቁትን ሁሉ ለመፈጸም እንዲያበቃን ሁሉን የሚችለው ፈጣሪያችን ጥበብና አስተዋይነት እንዲሰጠን እናምነዋለን፣ እንለምነዋለን።››

ይህ ዲስኩር ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ከስድሳ ዓመታት በፊት ዕለቱ ቅዳሜ ግንቦት 17 ቀን 1955 ዓ.ም.  የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን (አአድ) ህልው ለማድረግ አዲስ አበባ ከተማ  ለከተሙት  32 የአፍሪካ ነፃ መንግሥታት  መሪዎች የተናገሩት ነበር፡፡ እነሆ ዘንድሮ   ሐሙስ ግንቦት 17 ቀን 2015 ዓ.ም.   አፍሪካ የኅብረቷን  የአልማዝ ኢዮቤልዩን ለማክበር አዲስ አበባ ታደለች፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ቪር ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር የጨረታ ማስታወቂያ

ቪር ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በገቢ እና በውጭ ንግድ እንዲሁም...

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...