ሰሞኑን በጃፓን ሒሮሺማ ከተማ በተካሄደው የቡድን 7 ጉባዔ፣ በተጋባዥነት የተሳተፉት የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የተናገሩት ኃይለ ቃል፡፡ ዲደብሊው እንደዘገበው፣ በጦርነት መሃል የሰላም ዕቅድ ማዘጋጀት አይቻልም ያሉት ፕሬዚዳንት ሉላ፣ አያይዘውም የምንፈልገው መጀመሪያ ጦርነቱ፣ ጥቃቱ እንዲቆም ነው። ከዚያ በኋላ በዩክሬንና በሩሲያ መሃል ድርድር እንዲደረግ ንግግር እንጀምራለን ብለዋል፡፡