Friday, June 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅበልዩ የቆመ ንግዳዊው ፍርድ ቤት

በልዩ የቆመ ንግዳዊው ፍርድ ቤት

ቀን:

በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዘመን፣ በ1927 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ‹‹የንግድ ሥራ ክፍል በልዩ የቆመ ፍርድ ቤት›› የሚባል ተቋም ነበረ፡፡ በመሥርያ ቤትነት ያገለግል በነበረው ታሪካዊ ሕንፃ የተሰባሰቡት ሰዎች አለባበስ የዘመኑን የአልባሳት ትውፊት ያሳያል፡፡ ዘጠኝ ዓሠርታትን ያስቆጠረው ይህ ፎቶ፣ የሚያሳየው ሕንፃ የት ይሆን የነበረው፣ አሁንስ በሕይወት ይኖር ይሆን?

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ

የአዛርባጃን ኤምባሲ  የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በትላንትናው ዕለት አከበረ። ሰኞ...

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...