‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› በሚል ንቅናቄ የተጀመረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት በሚሊኒየም አዳራሽ በኤግዚቢሽንና በፓናል ውይይት ተከፍቷል፡፡ ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በተከፈተው መድረክ የተለያዩ አምራች ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን፣ ኤግዚቢሽኑ ለአምስት ቀናት ይቆያል፡፡
ፎቶ በታምራት ጌታቸው