የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በኢትዮጵያና በምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ባለፈው እሑድ ተከብሯል፡፡ በተለይ በኢየሩሳሌም የዴርሡልጣን ገዳምና በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን በልዩ የማኅሌትና የቅዳሴ ሥነ ሥርዓት በሰዓተ ሌሊቱ ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. በትውፊቱ መሠረት ተከብሯል። ፎቶዎቹ ፋሲካው በአዲስ አበባ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ሲከበር፣ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ተገኝተዋል። ፎቶዎቹ ከአዲስ አበባ ባሻገር በኢየሩሳሌም ዴር ሡልጣን ገዳም የነበረውን ልዩ አከባበር፣ በግብፅና ሩሲያ የነበሩትን የበዓል ገጽታዎች ያሳያሉ፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -