Wednesday, June 19, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የጎዳናው ኢፍጣር

ትኩስ ፅሁፎች

የረመዳን ፆምን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ቅዳሜ መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ‹‹ኢፍጣራችን ለወገናችን›› በሚል መሪ ቃል በሺዎች የሚቆጠሩ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡ የኢፍጣር መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አማካይነት የተካሄደው ከባምቢስ በመስቀል አደባባይ እስከ ሜክሲኮ አደባባይ ባለው ጎዳና ላይ ነው፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች