Sunday, September 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

 ሰላም ማለት ለኔ

ትኩስ ፅሁፎች

እንደ ልጅ መሆን ነው መደሰት መፈንደቅ
ባለን ነገር ሁሉ መገረም መደነቅ
ሰላም ማለት ለኔ መሞላት በተስፋ
ነገን አምኖ መኖር ከዛሬ እንዳይከፋ
እርጉዝ እንደመሆን ወይ እንደ ገበሬ
በሆዴ ልጅ ይዤ ዘር ከአፈር ጨምሬ
ወልጄ ለመሳም ሙሉ ተስፋ ይዤ ዘጠኝ ወር ቆጥሬ
ከአፈር ያኖርኩትን ያንን መልካም ፍሬ
አምኖ እንደመጠበቅ በተስፋ እንደማየት እንዲበዛ ዘሬ።

  • በረድኤት ወዳጅ
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች