Tuesday, September 26, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት የነበሩት ዳኛ ፕሬዚደንት ሆነው ተሾሙ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት የነበሩት ዳኛ ፕሬዚደንት ሆነው ተሾሙ

ቀን:

_የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት የቡሌ ሆራ ፕሬዚደንት ያለመከሰስ መብት ተነሳ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስ የግዢ መመሪያን በመተላለፍ የተለያዩ ግዢዎችን በመፈጸም የሙስና ወንጀል ተጠርጥረዋል የተባሉት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ጫላ ዋታ(ዶ/ር)ን ያለመከሰስ መብት ያነሳው፣ በፍትሕ ሚኒስቴር ጥያቄ መሆኑ ታውቋል።

ምክር ቤቱ ከለውጥ በፊት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ፕሬዚደንት የነበሩትንና ባሁኑ ጊዜ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ የነበሩትን ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝን የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት እንዲሁም ወ/ሮ ዛህራ ዑመርን ምክትል ፕሬዚደንት አድርጎ ሾሟል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...

ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል

በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...