Tuesday, September 26, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የበረዶው አዝመራ

ትኩስ ፅሁፎች

የዘንድሮው የበልግ ዝናብ ከወትሮው የተለየ ያደረገው ቀለል አለማቱ ብቻ ሳይሆን ነጎድጓዳማና በበረዶ የታጀበ መሆኑ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ወደ አሥር ሰዓት አካባቢ የጣለው ከባድ ዝናብ በበረዶ አዝመራ የታጀበ፣ አውራ መንገዶችን በጎርፍ ያጥለቀለቀ ነበር፡፡ ፎቶዎቹ ይህንኑ ያሳያሉ፡፡

  • ፎቶ፡ ከተድላ ገበየሁ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች