Wednesday, September 27, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናየጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት ስድስት ወራት ከ52 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ምርቶቾን...

የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት ስድስት ወራት ከ52 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ምርቶቾን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

ቀን:

የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ኮንትሮባንድ ከጊዜ ወደጊዜ አደጋው እየጨመረ መምጣቱን ጠቅሰው፣ ባለፉት ስድስት ወራት የታየው የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ “በጣም አስደንጋጭ ነው” ብለዋል።

ኮሚሽነሩ ይህን የተናገሩት በውጨ ጉዳይ ሚንስትር አዘጋጅነት ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ፣ የክልል ፕሬዝዳንቶችና ሚንስትሮች በተገኙበት በሸራተን አዲስ ዛሬ መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓም እየተካሄደ በሚገኘው በኢንቨስትመንት እና ኮንትሮባንድ ንግድ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ላይ ነው።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...