የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ አዲስ አበባ በተገኙበት ወቅት፣ በቀድሞ የአሜሪካ ለጋሲዎን (አሜሪካ ግቢ) ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ ከኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳባ ገብረመድኅን እንዲሁም ከሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ጋር መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም. ተወያይተዋል፡፡
(ፎቶ መስፍን ሰለሞን)