Thursday, April 18, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹በማኅበረሰቡ የጎሰኝነት አስተሳሰብ መቅረፍ አለብን››

‹‹በማኅበረሰቡ የጎሰኝነት አስተሳሰብ መቅረፍ አለብን››

ቀን:

አዲሱ የአፋር ሱልጣኔት ሱልጣን የሆኑት ሱልጣን አህመድ ዓሊሚራሕ መንበራቸውን ሲረከቡ የተናገሩት፡፡ በአፋር ክልል አሳዒታ ከተማ መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. በዓለ ሲመታቸው የተከበረው 15ኛው ሱልጣን አህመድ ዓሊሚራሕ፣ ሁሉም ኅብረተሰብ በአንድነት ወደ ልማት ጎዳና እንዲሰማራ፣ የተሰጣቸውን ኃላፊነት ከሕዝቡ ጎን በመቆም እንሚሠሩ ተናግረዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...