Thursday, November 30, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየቦረናው ድርቅ

የቦረናው ድርቅ

ቀን:

በኦሮሚያ ክልል፣ በቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ ለሦስት ተከታታይ የዝናብ ወቅቶች በጠፋው ዝናብ ሳቢያ የመጣና የተራዘመ መሆኑ ይነገራል፡፡ በዚህ የዝናብ እጥረት የተነሳ የአካባቢው ሕዝብ ተጎድቷል፡፡ የሚተዳደርባቸው ከብቶቹም እያለቁበት ነው፡፡ ኅብረተሰቡን ለመታደግ አገር እየተባበረ ነው፡፡ ፎቶዎቹ በአካባቢው ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ያሳያሉ፡፡

የቦረናው ድርቅ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርየቦረናው ድርቅ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

– ፎቶ፡ መስፍን ሰሎሞን

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...