Friday, March 31, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ግብርናው ላለመቀየሩ እንደ ትልቅ እንቅፋት የማየው የትምህርት ሥርዓታችን ነው››

‹‹ግብርናው ላለመቀየሩ እንደ ትልቅ እንቅፋት የማየው የትምህርት ሥርዓታችን ነው››

ቀን:

የግብርና ምርምር መሪ ተመራማሪ አዱኛ ዋቅጅራ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ግብርና በአሠራሩም ሆነ ውጤት በማምጣቱ ረገድ የተፈለገውን ያህል አልሆነም ለማለታቸው መንስዔውን ሲገልጹ የተናገሩት፡፡ ከኢፕድ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት መሪ ተመራማሪው፣ የትምህርቱ ሥርዓት አገር በቀል ሳይሆን ከሌላ ተወስዶ ነው የተቀመጠው ብለዋል፡፡ የሚያስፈልው አገር በቀል ትምህርት፣ አገር በቀል ባህላዊ አስተዳደር ነው ሲሉም አክለዋል፡፡ ለማደግ የራስን የግብርና አሠራር ዕውቅና ሰጥቶ መነሳት አለበትም ብለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ተወግዘው የነበሩ ሦስቱ ሊቀጳጳሳትና 20 ተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት ውግዘት ተነሳ

_ቀሪዎቹ ሦስት ህገወጥ ተሿሚዎች የመጨረሻ እድል ተሰጥቷቸዋል ​ ጥር 14...

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...