Friday, March 31, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የካቲት 23

ትኩስ ፅሁፎች

በየዓመቱ

የካቲት 23 ትልቅ በዓል

የአፍሪካ ልጆች ሁሉም ያውቁታል፡፡

ጣሊያን ተዋረደ ዓለም አደነቀ

የኢትዮጵያ ዝና በዓለም ታወቀ፡፡

ምኒልክ የእኛ አባት፣ የእኛ አባት

አገሩን በዛሬው ቀን ከጠላት መነጠቃት፡፡

የፈረሱ ስም ዳኘው፣ የሚስቱም ጣይቱ

ለአገራቸው ክብር አብረው ተሟገቱ፡፡

የኢትዮጵያ ጀግኖች ባለታሪክ ናቸው

በዓድዋ ጦር ሜዳ ዓለም ያወቃቸው፡፡

ለጭቁን ነፃነት ሁሌ ይዋደቃሉ፣ ይዋደቃሉ

እንኳን ለአገራቸው ለሌላ ይተርፋሉ፡፡

ተስፋዬ በየነ ኬኔዲ ቲፒኬ/1962 ዓ.ም.)

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች