Friday, March 24, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየታጣው የአዲስ አበባ ቀደምት አሻራ

የታጣው የአዲስ አበባ ቀደምት አሻራ

ቀን:

ከአንድ መቶ ሠላሳ ዓመታት በላይ ያስቆጠረችው አዲስ አበባ፣ በምልክትነት በዘመን አሻራነት ልታስቀምጣቸው፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ ማድረግ የሚገባትን  የድሮ ሕንፃዎች በየጊዜው አጥታለች፡፡ አንዱ ከሚያዝያ 27 አደባባይ (አራት ኪሎ) ወደ ፒያሳ በሚወስደው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንገድ፣ የቀድሞው 2ኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ የነበረው ሕንፃ ነው፡፡ ጥንታዊው ቤት በ‹‹ልማት ስም›› እስከሚፈርስ ድረስ የዶርዜ ሃይዞ የሽመና ባለሙያዎች ይጠቀሙበት ነበር፡፡

– ፎቶ ሂስቶሪካል ፎቶስ ገጽ

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...