Thursday, March 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናሦስቱ ጳጳሳት ይቅርታ ጠየቁ

ሦስቱ ጳጳሳት ይቅርታ ጠየቁ

ቀን:

ሕገወጥ ሲኖዶስ በማቋቋማቸው ቅዱስ ሲኖዶስ አውግዞ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የለያቸው ሦስት ጳጳሳት ይቅርታ ጠየቁ።

ሦስቱ ጳጳሳት አባ ሳዊሮስ፣ አባ ኤዎስጣጤዎስ አና አባ ዜና ማርቆስ ሲሆኑ በፖትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ፊት ቀርበው ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2015 ዓም ይቅርታ የጠየቁት በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) አማካይነት ነው

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...