Thursday, March 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅበቤት ውስጥ ሩጫ ልዕልናን የተጎናጸፈችው ጉዳፍ ፀጋይ

በቤት ውስጥ ሩጫ ልዕልናን የተጎናጸፈችው ጉዳፍ ፀጋይ

ቀን:

የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ የሰጠው የ2023 የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ባለፈው ረቡዕ በፖላንድ ቶሩን ከተማ ሲካሄድ፣ በአንድ ማይል ውድድር የዓለም 5000 ሜትር ሻምፒዮኗ ጉዳፍ ፀጋይ፣ ሁለተኛውን ፈጣን ደቂቃ (4:16.16) በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ የመጀመርያው ፈጣን ጊዜ በገንዘቤ ዲባባ በዓለም ክብረ ወሰንነት የተያዘው ደቂቃ (4:13.31) ነው፡፡ ፎቶው ጉዳፍ ምርጥ ጊዜ በማስመዝገቧ እንኳን ደስ ያለሽ መባሏን ያሳያል፡፡

  • ፎቶ፡ የዓለም አትሌቲክስ
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...