Thursday, March 23, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ዕርቅ የምናመጣ አይደለንም፣ ዕርቅ የቀጣይ ውጤት ስለሆነ››

‹‹ዕርቅ የምናመጣ አይደለንም፣ ዕርቅ የቀጣይ ውጤት ስለሆነ››

ቀን:

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕሮፌሰር)፣ ከኢፒድ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የተናገሩት፡፡ ለብዙ ሰው ኮሚሽኑ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ይመስለዋል ያሉት ኮሚሽነሩ፣ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተጀመረው ሰላም እየተጠናከረ ከሄደ በትግራይ ክልልም ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ቤቶችን እንከፍታለን ብለዋል፡፡ በሀገሪቱ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ኮሚሽኑን ለመቀበል አስቸጋሪ እንደነበር፣ በሒደት በተሠሩ ሥራዎች ከ53 የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ ከ40 በላይ ከሚሆኑት ጋር ለመሥራት ተስማምተናል ሲሉም አክለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...