Thursday, April 18, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየፈረስ ጉግስ በመካነ ኢየሱስ ከተማ

የፈረስ ጉግስ በመካነ ኢየሱስ ከተማ

ቀን:

በደቡብ ጎንደር ዞን በሚገኘው እስቴ መካነ ኢየሱስ፣ ዓመታዊው የፈረስ ጉግስ ፉክክር ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም. ተካሂዷል፡፡ በቅዱስ መርቆሪዎስ ክብረ በዓል አጋጣሚ ካሉ ትውፊታዊና ባህላዊ ክዋኔዎች አንዱ በሆነው የፈረስ ጉግስ ሴቶችና ወንዶች በአምቦ ሜዳ የተሳተፉበት ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳሚዎች ተገኝተውበታል፡፡

  • ፎቶ ገጠር ኢትዮጵያ
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...