- Advertisement - - Advertisement - ዝንቅይኸው እንደ ዋዛ ይኸው እንደ ዋዛ አንባቢ ቀን: February 5, 2023 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail ይኸው እንደ ዋዛ! ተራሮች ፈለሱ ኮረብታዎች ሄዱ ውሆች ተወሰዱ ማነን? ብንላቸው ፈጽመው ረሱን በ’ኛ ተሰይመው ዛሬ’ኛን ስም ነሱን፡፡ ይኸው እንደ ዋዛ! ባለበት እንዲገኝ መሬት መች ታመነ መሀል የነበረው ዳርቻችን ኾነ፡፡ ይኸው እንደዋዛ! አራሹ ሳይለግም ሳይሳሳ ደመና ህላዌን ድርቅ መታት ዘር መውደቂያ አጣና፡፡ Previous articleየ‹‹መንታ መንገድ›› መንገድNext articleየመጻተኛው አገር - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ታዋቂው የኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አይቴል የስትራቴጂ ለውጥ አካል የሆነውን አዲስ አርማ እና መለዮ ይፋ አደረገ። ማስታወቂያ - December 6, 2023 በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የኤሌክትሮኒክስ ብራንዶች መካከል አንዱ የሆነው እና... የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ ማስታወቂያ - December 6, 2023 ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ... [የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው] በጋዜጣዉ ሪፓርተር - December 6, 2023 አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ... በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው ዮናስ አማረ - December 6, 2023 የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...