- Advertisement - - Advertisement - ዝንቅብሂለ አበው ብሂለ አበው አንባቢ ቀን: January 29, 2023 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail በአቅማዳ ጆሮ የገባ አዝመራ አይበረክትም፡፡ ወሬኛ የሰፋው ወንፊት ባቄላ ያፈሳል፡፡ በበላህ ገብር በሰማህ መስክር፡፡ ገንፎ እፍፍ ቢሉህ ሊውጡህ ነው፡፡ ጨረቃ ጥሶ የሚመጣ ዝናም፣ ቆብ ቀዶ የሚመጣ ሰይጣን መመለሻ የለውም፡፡ ሞት ወይስ ሕይወት ይሻልሃል ቢሉት እስቲ ላስብበት አለ፡፡ Previous articleየትግራይ ፖለቲካዊ ገበያ ከፖለቲካዊ ባህሉና ከፖለቲካዊ ሥነ ምኅዳሩ አኳያ ምን ይምሰል?Next articleየምግብ ችግር አገራዊ ሥጋት ስለደቀነ ፈጣን ዕርምጃ ይወሰድ! - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ታዋቂው የኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አይቴል የስትራቴጂ ለውጥ አካል የሆነውን አዲስ አርማ እና መለዮ ይፋ አደረገ። ማስታወቂያ - December 6, 2023 በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የኤሌክትሮኒክስ ብራንዶች መካከል አንዱ የሆነው እና... የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ ማስታወቂያ - December 6, 2023 ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ... [የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው] በጋዜጣዉ ሪፓርተር - December 6, 2023 አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ... በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው ዮናስ አማረ - December 6, 2023 የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...