Thursday, November 30, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየዘንድሮው የጥምቀት በዓል ድባብ ከዳር እስከ መሃል

የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ድባብ ከዳር እስከ መሃል

ቀን:

የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ከአገሪቱ ዳር እስከ መሃል ከተሞች በድምቀት ተከብሯል፡፡ በተለይ በአንፃራዊ መልኩ ሰላም በሰፈነበት ድባብ በዓሉ መከበሩ ተገልጿል፡፡ ፎቶዎቹ ከጋምቤላ ባሮ ወንዝ እስከ አክሱም የሳባ መዋኛ (ማይ አክሱም)፣ ከባሕር ዳር ጣና እስከ ምንጃር ኢራንቡቲ፣ እንዲሁም  ከአዲስ አበባ እስከ ጎንደር የነበረውን አከባበር በከፊል ያሳያሉ፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...