- Advertisement - - Advertisement - ዜናአቶ ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊን ተክተው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት... አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊን ተክተው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ሆነው ተሾሙ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 17, 2023 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ (ረዳት ፕሮፌሰር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ቤት መምህርና በማንኛውም ፍርድ ቤት ጠበቃ ሲሆኑ ዛሬ ጥር 9 ቀን 2015 ዓም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትን ሹመት ያጸደቀው፤ በሶስት ድምፅ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምጽ ነው፡፡ Previous articleየጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁNext articleየታኅሳስ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት አኃዝ ባለበት ቀጠለ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ቤተክህነት ባቀረበችው የይግባኝ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዕሮብ ተቀጠረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር - February 6, 2023 የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገወጥ ነው በተባለው አዲሱ ሲኖዶስና... የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ ዮናስ አማረ - February 5, 2023 የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት... የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች ኤልያስ ተገኝ - February 5, 2023 ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን... አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ ዳዊት ታዬ - February 5, 2023 አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...